በመስኖ መሃንዲስ ዳይሬክቶሬት የሚከናወኑ ዋና ዋና ሥራዎች፡-

1.            ለመስኖ አውታር ግንባታ የሚያገለግሉ ቦታዎች የልየታ መረጃ መሰብሰብና መረጃ መያዝ

2.            የመስኖ አውታር ጥናትና ዲዛይን ማካሄድ

3.            በተለያየ ደረጃ የጨረታ እና የውል ስምምነት ሰነዶችን ማዘጋጀት

4.            ሥልጠና መስጠት

5.            የመስኖ አውታር ግንባታ ክትትልና ሙያዊ ድጋፍ ማድረግ

6.            ባህላዊ ወንዝ/ምንጭ ጠለፋና ዉሃ የማሰባሰብ ስራዎች

7.            የመስኖ ቴክኖሎጂ ፍላጎቱን መለየት፣ማፈላለግ፣ ማስተዋወቅና አቅርቦቱን ማመቻቸት/ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ፣ የዉሃ መሳቢያ ፓምፕ፤ እስፕርንክለርና የጠብታ መስኖ/

8.            የመስኖ ዉሃ ተጠቃሚ ማህበር ማደራጀት

9.            የአከባቢዉን ሥነ-ምህዳር መሠረት ያደረገ የአትክልት፤ፍራፍሬና ሥራስር ሰብሎች ቴክኖሎጂ ፓኬጅና የስልጠና ሞጁል ማዘጋጀት

10.         ለመስኖ ልማት የሚረዱ የፖሊሲ ሃሳቦችን ማመንጨት፣ ስትራቴጂዎችን መንደፍና ጥናቶችን ማካሄድ፣

11.         የመስኖ ሰብል ምርትና ምርታማነትን ሊያሳድጉ የሚችሉ የተሻሻሉ ቴክኖሎጂዎችና ምርጥ ተሞክሮዎችን መቀመርና ስልጠና መስጠት፣፡-

12.         ለመስኖ ልማት ትግበራ ክትትልና የሙያ ድጋፍ ማድረግ

13.         የመስኖ አውታር እንክብካቤና ጥገና ክትትልና የሙያ ድጋፍ መስጠት