ተሌዕኮ /Mission/
የክልሉን የተፈጥሮ ሀብት በማልማት፣ አ/አደሩ ከሥነ ምህዲር ጋር የተጣጣመ የተሻሻለ የግብርና ግብዓትና ቴክኖልጂዎችን እንዲጠቀም በማዴረግ፣የተቀናጀ የግብርና ኤክስቴንሽን ምክር አገልግልት የአ/አደሩና የግሌ ባለሀብቱ በመስጠት፣በተግባር በተደገፈ ሥልጠና አመለካከቱ የተቀየረ፣ዕውቀትና ክህልት ያሇው የተማረ አ/አደር በማፍራት፣ ገበያን ተኮር ባደረገ አመራረት የግብርና ምርትና ምርታማነት በማሳደግ የአ/አደሩ ኑሮ እንዱሻሻል ማዴረግ፡፡
ራዕይ /Vision/
በ2022 በሀገር ዯረጃ የተሸጋገረ ግብርና ሇመፍጠር የተቀመጠዉን አቅጣጫ እንዯክሌሌ አስተዋፅኦ በማበርከት ግብርናን ምርታማና ተወዲዲሪ በማዴረግ የአ/አዯሩን ገቢ ማሳዯግና ከዴህነት ማሊቀቅ፤ሇሀገራዊ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር የግብርና ሌማትን በማፋጠን የበኩሊችንን ሇመወጣት እንዱሁም የክሌሊችንን ምግብና ስርዓተ ምግብ ፍሌጎት ያሟሊ፣ሇኢንደስትሪ ግብዓትና ሇወጪ ንግዴ በቂ ምርት ያቀረበ፣ወዯ እሴት ጭመራ የተራመዯ እና በገጠር በቂ ስራ እዴሌ የፈጠረ ዘርፍ ማዴረግ ይሆናሌ፡፡
እሴቶች
የህዝብ ተሣትፎና ተጠቃሚነትን እናረጋግጣለን!
· የሰው ኃይል ልማትን በተቋማዊ ስኬት እናውላለን
· ቀጣይ ዕድገትን በማረጋገጥ የማያቋርጥ ለውጥን ባህላችን እናደርጋለን
· ድህነትን ታሪክ እናደርጋለን
· የመልካም አስተዳደር መርሆዎች እንገዛለን
· ተገልጋይን ለማርካት ተግተን እንሰራለን
