የሰብል ልማትና ጥበቃ ዋና ዋና ተግባራት በአነስተኛ አርሶ አደሮች የለማ የመኽር ሰብል ማሳደግ፤ በአትክልትና ፍራፍሬ የሚሸፈን መሬት ማሳደግ የእፅዋት ጥበቃ ስራዋችን ማጠናከር የአፈር ለምነትና ጤንነት ጥበቃ ሥራዎችን ማጠናከርና ማስፋፋት