በሰው ሀብት አስተዳደር የሚያከናኑ ዋናዋና ተግራት
ዋና ዋና ሚባሉት ተጨማሪ ተግባራት
1 ቅጥር የመደበኛና የፕሮጀክት 1 የስራ ልምድ ማስረጃ መስጠት
2 ዝውውር 2 ተያዥ ደብዳቤዎችን መፃፍ/መስጠት;
3 ደረጃ እድገት 3 የስልጠና መገጣጠሚያ ደብዳቤ
4 ትምህርትና ስልጠና 4 የሠራተኛ አቴንዳንስ ቁጥጥር
5 ጡረታ ስንብትና ቁጥር ማሰጠት 5 ማህደር አላላክ
6 እርከን እና ደረጃ ዝቀታ መስራት 6 የሠራተኛ መረጃ ማደራጀት
7 የዓመት እረፍት ፈቃድ መስራት 7 ክሊራንስ መስጠት
8 የሠራተኛ ስራ አፈፃፀም በወቅቱ ማስሞላት 8 ድጋፍና ክትትል ማድረግ ከማእከላት እስከ ወረዳ
