የሴቶችና ማሕበራዊ ተሳታፊነት ዋና ዋና ተግባራት
- ለተለያዩ አካለ ጉዳተኛ ምቹ ሁኔታ መፍጠርና በቢሮ የብር ድጋፍ የአንዲገኙ ለማድረግ፤
- በግብርና ሴክተር የተቋቋመውን የሴቶች ፎሮም አባላት እና በሌሎች የሴቶች አደረጃጀት በተመረጡ ርእሶች ላይ የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት፤
- በአርሶና አርብቶ አደረ ደረጃ የስር አተ ጾታ እኩልነትን የሚያረጋግጡ
- ኤች አይቪ HIV በደማቸዉ ዉስጥ ለሚገኝ የመስሪያ ቤቱ ሰራተኞ እና ማዕካላት ሠረተኞች በበጀት ዓመቱ ከመደበኛ ስራ ማስኬጃ በጀት ላይ 2% በማስመደብ መከታተል
