የስነ- ምግባርና ፀረ- ሙስና ክትትል ዋና ዋና ተግባራት
- በብልሹ አሰራር ዙርያ ጥቆማ ከተደረገባቸው ውስጥ ማስተካከያ የተደረገባቸው ማለየት
- የሰራተኞችና ኃላፊዎች ሀብት ምዝገባ ማከናወን
- ለብልሹ አሰራር የተጋለጡ አሰራች በጥናት በመለያት የማሻሻያ ሀሳብ ማቅረብ
- በስነ-ምግባር ዙረያ ለባሙያዎች ግንዛቤ መፍጠር
- የሀብት ምዝጋባ ያካሄዱ አመራሮች እና ባለሙያዎች ድርሻ ማሳደግ
የስነ- ምግባርና ፀረ- ሙስና ክትትል ዋና ዋና ተግባራት