በክልሉ የመጀመሪያ የሆነው የፀረ-ተባይ ኬሚካል አቅራቢና እርጭት ዘርፍ ለሚሰማሩ ወጣቶችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፤ ***************************************

በክልሉ የመጀመሪያ የሆነው የፀረ-ተባይ ኬሚካል አቅራቢና እርጭት ዘርፍ ለሚሰማሩ ወጣቶችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፤
***************************************
ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም አሶሳ፤
በምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ድጋፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በፀረ-ተባይ ኬሚካል አቅራቢነትና ስርጭት ለሚደራጁ ወጣቶች ስልጠና መሰጠቱን የግብርና ቢሮ የሰብል ልማት ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ፍቅሩ አቡን ተናግረዋል፤
የፀረ-ተባይ ኬሚካል አጠቃቀምና ስርጭት ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ገልጸዋል፤
የፀረ-ተባይ ኬሚካል አጠቃቀምና ስርጭት በጠንካራ አዋጅ፣ መመሪያና አፈፃጸም ሊመራ እንደሚገባ ተገልፆል፤
የፀረ ተባይ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አሠጣጥ፣ ምዝገባ፣ አጠቃቀምና ቁጥጥር መመሪያ ስልጠና ተሰጥቷል፤
በተጨማሪም የመርጫ መሳሪያዎች አያያዝና አጠቃቀም በንድፍ ሀሳብና በተግባር ስልጠና ተሰጥቷል፤

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *