የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
ዋና ተግባር፤ በአነስተኛ አርሶ አደሮች የሚለማ የቡናና ቅመማ ቅመም ሰብል ምርት ማሳደግ
- የቡና ዘር አቅርቦትና ችግኝ ማፍላት/ማዘጋጀት
- የቡና ምርት ማሳደግ
- የተለያዩ ቅመማቅመም ሰብሎች ምርት ማሳደግ
- በቡናና ቅመማ ቅመም የሴቶችና ወጣቶች ተሳትፎ ማሳደግ
- በቡናና ቅመማቅመም ማሳ ላይ የምርት ማሳደጊያ ግብዓት (ኮምፖስትና የእንስሳት ፍግ) መጠቀም
የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት
ዋና ተግባር፤ በአነስተኛ አርሶ አደሮች የሚለማ የቡናና ቅመማ ቅመም ሰብል ምርት ማሳደግ