1. የአገሪቱን የገጠር ሌማት ፖሉሲዎች ስትራቴጂዎችና ስሌቶች በክሌለ ውስጥ ያስፈፅማሌ፣ይህንኑ መሠረት አዴርጎ በክሌለ ተጨባጭ ሁኔታዎች ጋር የተገናዘቡ የፖሉሲ ሃሳቦችን ያመነጫሌ ሲፈቀዴም በሥራ ሊይ እንዱውሌ ያዯርጋሌ፣
2. ከአስገዲጅ ወይም ሕግ ከወጣሊቸው የግብርና ምርቶች የግብይት ሥርዓት ውጭ ሇሆኑት ግብይቶች የህግ ማዕቀፎችን ያዘጋጃሌ፣ሲፀዴቅም ተግባራዊ ያዯርጋሌ፣
3. የግብርና ምርት ምርታማነትን ሇማሳዯግ ከምርምርና ከማሰሌጠኛ ማዕከሊት ጋር ተቃናጅቶና ተሳስሮ ይሰራሌ፣ ዴጋፍም ይሰጣሌ፣
4. የግብር እንቨስትመንት እንዱስፋፋ ያበረታታሌ፣ በግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ሇተሰማሩ ባሇሀብቶች ሙያዊ እገዛና ክትትሌ ያዯርጋሌ፣
5. መዯበኛ ተዛማጀክ የእንስሳት በሽታዎችንና ፀረ-ሰብሌ ተባዮች በወረርሽን ሲከሰቱ አስቸኳይ የመከሊከሌ ዕቅዴ በማውጣት በክሌለ የሚገኙ መንግስታዊና መንግስታዊ ያሌሁኑ ተቋሞችን እንዱሁን የህብረተሰቡን አቅም በማስተባበር በባህሊዊና ዘመናዊ መንገዴ አዯጋውን ይከሊከሊሌ፣
6. አዲዱስ ቴክኖልጂዎችና አሰራሮችን ሇተጠቃሚው ህዝብ ሇማስረጽ የኤክስቴንሽን አገሌግልት በሁለም የክሌለ አካባቢች እንዱሰጥ ያዯርጋሌ፣ ምርታማነት እንዱያዴግ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራሌ፣
7. አግባብ ካሊቸው አካሊት ጋር በመተባበር ሇግብርናና ገጠር ሌማት መፋን አስፈሊጊ የሁኑ የእርሻ ሣሪያዎች፣ ፀረ-ተባይ ኬሚካልች፣የእንስሳት መዴሃኒት፣የብዴር አገሌግልት እና ላልች የግብርና ምርት ማሳዯጊያ ግብዓቶች አገሌግልት እንዱዲረስ ጥረት ያዯርጋሌ፣
8. ጉዲዩ ከሚመሇከታቸው አካሊት ጋር በመተባበር የተፈጥሮ ሃብት መመናመን በአካባቢው ሊይ የሚያስከትሇውን ጉዲት ሇመቆጣጠር የአፈርና የውሃ ጥበቃ ሥራ ስሌትን እየቀየሰ ተግባራዊ እንዱሆን ያዯርጋሌ፣ 9
9. ቢሮው በስሩ ሇሚገኙ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ማሰሌጠኛ ማዕከሊት፣ዕፅዋት ክሉኒክ፣የመከናይዜሽንና የገጠር ቴክኖልጂ ኤጀንሲ፣አፈር ምርምርና እንስሳት ሊቦራቶሪዎችንና ማዕከሊትን ሇግብርናው ዘርፍ አገሌግልት ያዯራጃሌ፣ያስተባብራሌ፣ይቆጣጠራሌ፣ 10. የክሌለ የተፈጥሮ ሃብት በአግባቡ እንዱጠበቅ የተዘረጋ የአሰራር ሥርዓት ተግባራዊ እንዱሆን ስሌት ቀይሶ ይሰራሌ፣
10. የክሌለ የተፈጥሮ ሃብት በአግባቡ እንዱጠበቅ የተዘረጋ የአሰራር ሥርዓት ተግባራዊ እንዱሆን ስሌት ቀይሶ ይሰራሌ፣
11. የነባር ብሄረሰብ ግርብርና ዘይቤ ማጥናት የተፈጥሮ ሀብቱን አባበቅና ምርታማነትን ባገናዘበ መሌኩ የግብርና ዘዳ ስሌት በመቀየስ ብሔረሰቦች ከዘመናዊው የግብርና ቴክኖልጂ ጋር እንዱተዋወቁ የሌማት ተጠቃሚ እንዱሆኑ ያዯርጋሌ፣
12. አነስተኛ የመስኖ ሌማቶች እንዱስፋፋ ያዯርጋሌ፣ 13. የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ ዯን ሌማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም ሥርዓት ይዘረጋሌ፣ ያሇማሌ እንዱሇማ ያዯርጋሌ፣ ከማናቸውም ጉዲት እንዱጠበቅ ያዯርጋሌ የምርት ሰጪ ዯኖች አጠቃቀም ይወሰናሌ፣የምክርና የሥሌጠና አገሌግልት ይሰጣሌ፣
14. ጥብቅ፣የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ዯኖች የሚሰጡትን የሥነ-ምህዲር አገሌግልት በገንዘብ እንዱተመን በማዴረግ ተጠቃሚነትን ሇማረጋገጥ ከሚመሇከተው ጋር በመቀናጀት የዯን ካርቦን ሽያጭ ኢንቨስትመንት እቅዴ ያዘጋጃሌ፣ ተግባራዊ እንዱሆን ይሠራሌ ፣
15. የዯን ምርምርና ሌማት ሇማስፋፋት የሚያስችለ የምርምር፣የግብዓት ማባዣ፣የዯን ዕፅዋት ዘር ጥራት ቁጥጥር ማዕከሊት እና ሊቦራቶዎችን ያቋቁማሌ፣ያስተዲዴረሌ፣
16. የዯን ዕፅዋት ሌማት እና ጥምር እርሻ እንዱሇመዴና እንዱስፋፋ ይሰራሌ፣ ያስተባብራሌ፣ተስማሚ የሆኑ የዯን ዛፍ ችግኞች እንዱዘጋጁ የቴክኒክ አገሌግልት እንዱዲረስ ጥረት ያዯርጋሌ፣
17. በዯን ዘርፍ የሚሰሩ ማህበራት እና ክበባት እንዱቋቋሙና እንዱስፋፋ፣የአሰራር ሥርዓት እንዱዘረጋ ያዯርጋሌ፣ 18. በመመናመን እና በመጥፋት ዯረጃ የዯረሱ የክሌለ ነባር አዝእርት እና ሆርስቲካሌቸርሪ ዝርያዎቸና ተያያዥ የማህበረሰብ ዕውት እንዲይበዯዝ የመጠበቅ፣ የማሌማትና በዘሊቂነት ጥቅም ሊይ እንዱውሌ ይሰራሌ፣ያስተባብራሌ፣
