በተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃ እና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት የሚሰሩ ዋና ዋና ዝርዝር ተግባራትን

1 የችግኝ ጣቢያ መረጃ ማደራጀትና ማጠናከር

2 ችግኝ ማፍላት

3 የተከላ ቦታዎችን ብዛት፣ ስፋት እና መገኛ ጂኦሪፈረንስ መለየት  

4 የተተከሉ ችግኞችን መንከባከብ

5 የተራቆቱ ቦታዎችን ከሰዉ እና እንስሳት ንክኪ ከልሎ ማልማት

6 በተጎዱ ቦታዎች ላይ የተለያዩ ቴክኖሎጅዎችን በመጠቀም የአፈርና ዉሃ ጥበቃ ሥራዎችን መስራት

7 የተፋሰስ ልማት የሚሰራባቸዉን ቦታዎች ብዛት፣ ስፋት እና መገኛ ጂኦሪፈረንስ መለየት

8 የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎችን መስጠት   

9 በቸግኝ ተከላ እና በተፋሰስ ልማት አሳታፊ የማህበረሰብ ንቅናቄ ማካሄድ   

10 የክትትልና ድጋፍ ሥራዎችን መስራት