የፋይናንስ አስተዳደር ዋና ዋና ተግባራት
- ተቋሙ የሚፈፅማቸዉን ክፍያዎች በህጉና በደንብ ተከትሎ መፈፀም፣
- የኦዲት ግኝቶችን ተከታትሎ ማስመለስ /መሰብሰብ/፣
- መሰረታዊ አገልግሎትን በቅልጥፍና በመስጠትና የደንበኞችን እርካታ ማሻሻል፣
- በየወሩ ካዝና ቆጠራ ማድረግ፣
- የሠራተኛ ደመወዝ ታከታትሎ በማምጣት ክፍያ መፈፀም እና
- ተሰብሳብ ሂሳቦችን ተከታትሎ መሰብሰብ /ማስመለስ/
የፋይናንስ አስተዳደር ዋና ዋና ተግባራት