እንስሳት እና ዓሳ ሀብት ልማት ዋና ዋና ተግባራት የእንሰሳትና ዓሳ ምረትና ምርታማነት ማሳደግ፤ የእንስሳት ዝርያ ማሻሻልና ቴክኖሎጀ ማስፋፋት፤ የእንስሳት ግብዓት አቅርቦትን ማሳደግ፤ በእንስሳት ሀብት ልማት የወጣቱን እንዲሁም የግል ባለሀብቱን ተሳትፎና ተጠቃሚነት ማሳደግ