እንስሳት ጤና ዋና ዋና ተግባራት የእንስሳት ጤና ጥበቃ አሰራርን ማሻሻል የክትባት እና የህክምና አገልግሎት በመስጠት የእንስሳት በሽታ መከላከል እና መቆጣጣር ፣ ለእንስሳት በሽታ ፍንዳታ ክስተት ክትትል በማደረግ ግብረ-መልስ መስጠት ፣ የበሽታ አሰሳና ቅኝት ስራዎችና የእንስሳት መጠነ ሞት መቀነስ እና የቆላ ዝንብ እና ገንዲ በሽታ ቁጥርር ስራ መስራት