የዕቅድ ዝግጀት ክትትል ግምገማ ዳይሬክቶሬት
- የመሥሪያቤቱን ዓመታዊ እቅድ በማዘጋጀት፣ አፈጻጸሙን በመከታተል፣ በመገምገም፣ የእቅድ ዝግጅትና አፈጻጸምን የሚያሻሽሉ ጥናቶችን በማካሄድ የመሥሪያ ቤቱን የእቅድ አፈጻፀም ውጤታማ እንዲሆን ማስቻል ነው፡፡
- የተቀቋሙን ዓመታዊ እቅድ ያዘጋጃል፣ ይከልሳል፣ ያሻሽላል፣ ለበላይ ኃላፊ አቅርቦ ያጸድቃል፣
- የተቋሙ ስትራቴጂክ እቅድ ሲዘጋጅና ሲከለስ አስፈላጊውን ግብአት ያሰባስባል፣ ያዘጋጃል፣ የእቅድ ዝግጅቱ ላይ ሙያዊ ድጋፍ ይሰጣል፤
- አዳዲስ የፖሊሲ ሀሳቦች ሲቀርቡ ከተቋሙ ኃላፊነትና ተግባር ጋር የሚዛመዱ መሆናቸውን ያረጋግጣል፣ አስተያየት ይሰጣል፣
- ለእቅድ ማስፈጸሚያ የሚሆን የበጀት ፍላጎት ያዘጋጃል፣ ይጠይቃል፤ የተፈቀደውን በጀት ለየሥራ ክፍሎች ይደለድላል፣
- የሌሎች ሥራ ክፍሎችን ዕቅድ ዝግጅት ላይ ሙያዊ ድጋፍ ያደርጋል፣ የምክር አገልግሎት ይሰጣል፣
- በእቅድ ዝግጅት ክትትልና ግምገማን በሚመለከት ለሥራ ክፍሉ ባለሙያዎችና ሌሎች እንደ አስፈላጊነቱ ስልጠና ይሰጣል፡፡
- የመሥሪያ ቤቱን የበጀት አጠቃቀም በእቅድ መሠረት መሆኑን ይከታተላል፣ በእቅድና በበጀት አጠቃቀም የሚከሰቱ የአፈጻጸም ችግሮችን በመለየት የሚፈቱበትን የውሳኔ ሀሳብ ለኃላፊው ያቀርባል፣
- በመሥሪያ ቤቱ የተዘጋጀውን ዓመታዊ እቅድና በጀት አፈጻጸም ይከታተላል፤ ይገመግማል፤ ግብረ-መልስ ይሰጣል፤
- የተመደበው በጀት በፕሮግራሙ መሠረት ለተፈለገው ሥራ መዋሉን ይከታተላል፤ ችግር ሲያጋጥም የማስተካከያ እርማጃ እንዲወሰድ ያደርጋል፤
- የበጀት እጥረት ሲያጋጥም የበጀት ምንጭ የሚገኝበትን አማራጭ ሀሳብ ለኃላፊው ያቀርባል፤ የበጀት ዝውውር ሲፈቀድ ተግባራዊ ያደርጋል፤ አፈጻጸሙን ይከታተላል፣
- ከጥናት ከግምገማና ወቅታዊ ጉዳዮች የመነጩ መረጃዎችን ጥልቅ ትንተና በማካሄድ ተግባራዊ እንዲሆን ያደርጋል፣ አፈጻጸሙን በመከታተል የውሳኔ ኃሳብ ለበላይ ኃላፊው ያቀርባል፣
- የእቅድ ዝግጅት ሥራ የሚሻሻልበትን ሁኔታ በተመለከተ ጥናት ያደርጋል፣ ምርጥ ተሞክሮዎችን በማሰባሰብ ይቀምራል፣ ለውሳኔ ያቀርባል፣
- የእቅድ አፈጸጻምን ወቅታዊ ሪፖርት ያዘጋጃል፤ ለሚመለከተው አካል ያቀርባል፡፡
- መረጃ ሥራ አማራር
- ተለይተው የተሰጡ የመረጃ ምንጮችን በዝርዝር ይይዛል፣
- ከመረጃ ምንጮቹ መረጃውን ይሰበስባል፣ይለያል፣
- የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴዎችን ይቀይሳል፣
- የተሰበሰቡ መረጃዎች በቅጹ መሰረት ስለመሞላታቸው ያመሳክራል፣
- የተሰበሰቡ መረጃዎችን ለማደረጃት በሚያመች መልኩ ዝግጁ ያደርጋል፣
- ከመረጃ አሰባሰብ እስከ ጥንቅር ያሉትን ተግባራት ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራር ለማድረግ እንዲሁም ለሚፈጠሩ ችግሮች መፍትሄ ለመስጠት በሚደረጉ ጥናቶች ላይ ይሣተፋል፣
- የተጠናቀሩ መረጃዎች አንዲተነተኑ ያደርጋል፣
- መረጃዎቹ በአግባቡ መተንተናቸውን በማረጋገጥ ለቅርብ ኃላፊው ያቀርባል፣
- በተተነተኑ መረጃዎች ላይ ከኃላፊው በሚሰጥው ግብረ መልስ መሠረት አስፈላጊውን ማስተካከያ ያደርጋል፣
- የሥራ ክንውን ሪፖርት ያቀርባል፣
- የኔትወርክ አስተዳደር
- ymS¶Ã b@t$ ytlÆ y|‰ KFlÖC GNß#nT XNÄ!ÃdRg# b¸zrU yn@TwRK m\rt L¥T _ÂT §Y mr©ãCN ÃsÆSÆL½ _Ât$ §Y YútÍL½
- yn@TwRK m\rt L¥T ydrsbTN yt&KñlÖ©! dr© Yk¬t§L½
- b|‰ §Y Ãl# yn@TwRK m\rt L¥T XRS bRS y¸ÃStúS‰cW :QìC s!zU° q§L |‰ãCN b¥kÂwN YútÍL½
- bn@TwRK m\rt L¥T ZRU¬ና bn@TwRK WS_ Ãl#TN yGNß#nT s!StäC |‰ §Y YútÍL½
- ሲቪል መሃንዲስ
- የግንባታ ፕሮጀክቶች ቴክኒካዊ አፈፃፀም ይከታተላል፣ ይገመግማል፣ የአፈፃፀም ሪፖርት ያቀርባል፣
- የግንባታ ሥራዎች አግባብ ያላቸውን ህጎች፣ ደንቦች፣ ስታንዳርዶችና የአፈፃፀም መመሪያዎች ጠብቃው መሠራታቸውን ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፣
- በመስክ ለሚፈጠሩ የኮንስትራክሽን ችግር መፍትሄ ይሰጣል፣ ከአቅም በላይ የሆኑ ችግሮች ሲያጋጥሙ ሪፖርት ያደርጋል፣
- ግንባታው ሲጠናቀቅ የመጀመሪያና የመጨረሻ ደረጃ ርክክብ ይፈጽማል፣
