በግብርና ቢሮ የግ/ግ/ም/ግ/ገ/ፋ/ዳይሬክቶሬት ዋና ዋና ተግባራት(ግብዓት)
- የግብርና ምርት ማሳደጊያ ግብዓቶችንና ቴክኖሎጂዎችን በመጠንና በጥራት ማቅረብ እና ማሰራጨት
- በየምርት ዘመኑ የግብዓት መግዣ ብድር አገልግሎት የሚዉል ብር ማስፈቀድ
- በግዥ የሚቀርቡ የግብርና ምርት ማሳደጊያ ግብዓቶች በአርሶ አደሩ ፍላጎት በመጠን፤በዓይነት እና በጥራት በወቅቱ ማቅረብ
- በብዜት የሚቀርቡ የግብርና ግብዓቶችን መለየት እና በወቅቱ ማቅረብና አርሶ አደሩ እንድጠቀሙ ማድረግ
- አስገዳጅ ያልሆኑ ትርፍ የግብርና ምርቶችን አርሶ አደሩ ላመረተዉ ምርት የተሻለ ዋጋ እንዲያገኝ የገበያ ትስስር መፍጠር
