የግዥ ንብረት አስተዳደር ዋና ዋና ተግባራት
- ግዥዎች በዕቅድና ፕሮግራም እንዲመራ ማድረግና ወቅታዊ ግዥ መፈጽም
- የአገልግሎቱን ሥራ በማቀድ ᎒ በመምራትና በማስተባበር ውጤታማ ማድረግ
- መሰረታዊ አገልግሎትን በቅልጥፍና በመስጠት የደንበኞችን እርካታ ማሻሻል
- የግዥ ሂደቶችን በመመሪያዉ መሰረት ያለምንም አድሎ መፈፀሙን መከታተልና መገምገም
- በግዥ አፈፃጸም ላይ ግብረ-መልስ መቀበል መስጠትና የመፍትሄ እርምጃ መውሰድ
- የግዥዎችን ሂደት በተፈለገው ዓይነትና ጥራት መከናወኑን መከታተልና ማረጋገጥ
- የተቋሙ ንብረቶችን አያያዝና አጠቃቀም በአግባቡ ማስተዳደር ውጤታማ ማድረግ
- ንብረቶችን በመንግስት መመሪያ መሰረት አገልገሎት ላይ መዋላቸዉን መከታተልና ማረጋገጥ
- የውስጥ የብረት አያያዝ ና አጠቃቀም የአሰራር ስረዓቶችን ማሻሻል
