በFHI360/Alive&thrive ፕሮጀክት ድጋፍ በfood system, food safety and post harvest managment ዙሪያ ለክልል የየሰክተር የሥረዓተ ምግብ ፎካሎችና ለወረዳ የሥረዓተ ምግብ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በFHI360/Alive&thrive ፕሮጀክት ድጋፍ በfood system, food safety and post harvest management ዙሪያ ለክልል የየሰክተር የሥረዓተ ምግብ ፎካሎችና ለወረዳ የሥረዓተ ምግብ ፎካሎች እንዲሁም የሚመለከታቸዉ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፤Month: March 2018
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋት ተሞክሮዎችን የማስፋት ስራ ተጀምሯል፦ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰን
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሌማት ትሩፋት የተገኙና ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ተሞክሮዎችን በሁሉም ወረዳዎች የማስፋት ስራ መጀመሩን ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰን…
ተጨማሪ ይመልከቱ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋት ተሞክሮዎችን የማስፋት ስራ ተጀምሯል፦ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰንበክልሉ እየተሻሻለ የመጣው የመስኖ እርሻ አጠቃቀም ባህል አርሶ አደሩ የምግብ ዋስትናውን እንዲያረጋግጥ እያገዘ ነው❞
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አርሶ አደር የመስኖ አጠቃቀም ባህል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱ የምግብ ዋስትናቸውን እንዲያረጋግጡ እያገዘ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በክልሉ እየተሻሻለ የመጣው የመስኖ እርሻ አጠቃቀም ባህል አርሶ አደሩ የምግብ ዋስትናውን እንዲያረጋግጥ እያገዘ ነው❞በስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት (DRDIP-II) እና በአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ እሴት ማሻሻያ ፕሮጀክት (DRIVE) የተገዙ ተሽከርካሪዎች ለፌዴራል ተቋማት እና ለክልሎች ርክክብ ተደረገ፡፡
+3 All reactions: 34Damte Eteffa, Mitiku Zenebe and 32 others
ተጨማሪ ይመልከቱ በስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት (DRDIP-II) እና በአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ እሴት ማሻሻያ ፕሮጀክት (DRIVE) የተገዙ ተሽከርካሪዎች ለፌዴራል ተቋማት እና ለክልሎች ርክክብ ተደረገ፡፡የ2016 ለ2017 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት
በመተከል ዞን በወምበራ ወረዳ የ2016 ለ2017 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ወቅቱን በጠበቀ መልኩ የማጓጓዝና ለአርሶ አደሩ የማሠራጨት ስራ በከፍተኛ ንቅናቄ…
ተጨማሪ ይመልከቱ የ2016 ለ2017 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ስርጭትበዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ ለሁሉም የብዝሃ ህይወት ልማትና ጥበቃ ባለሙያዎች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ፤
በዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ ለሁሉም የብዝሃ ህይወት ልማትና ጥበቃ ባለሙያዎች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ፤ የተፈጥሮ ሀብት ዘርፍ ም/ቢሮ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ ለሁሉም የብዝሃ ህይወት ልማትና ጥበቃ ባለሙያዎች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ፤የሌማት ትሩፋት ዋና ዓላማ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥና የአመጋገብ ሥርዓትን ማሻሻል ነው
በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በሌማት ትሩፋት መርሐግብር ከሰባት ቢሊዮን ሊትር በላይ ወተት እና ከአራት ቢሊዮን በላይ የእንቁላል ምርት መገኘቱን የግብርና…
ተጨማሪ ይመልከቱ የሌማት ትሩፋት ዋና ዓላማ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥና የአመጋገብ ሥርዓትን ማሻሻል ነውግብርናና ኢንቨስትመንት ፎረም
+10 All reactions: 2929 All reactions: 75Endris Ali, Ebrahim Nuru and 73 others
ተጨማሪ ይመልከቱ ግብርናና ኢንቨስትመንት ፎረምየአካባቢዉን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ እና በምርምር የታገዘ የስነዴ ምርጥ ዘር ሊቀርብ ይገባል ሲሉ የክልሉ አርሶ አደሮች ገለፁ፡፡
የክልሉ ግብርና ቢሮ በበኩሉ አኩልቶ የተባለ የስንዴ ዘር በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች እያሰራጨ መሆኑን ገልጿል፡፡ የበጋ መስኖ ስንዴ ከቅርብ ግዜ ወዲህ…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአካባቢዉን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ እና በምርምር የታገዘ የስነዴ ምርጥ ዘር ሊቀርብ ይገባል ሲሉ የክልሉ አርሶ አደሮች ገለፁ፡፡የአርሶ አደሩ የመሬት ባለቤትነት መብቱ በሕግ ተረጋግጦ እና ህጋዊ ጥበቃ አግኝቶ ለላቀ ልማት የሚያውልበት ሥርዓት እዉን እንዲሆን የተቀናጀ ጥረት ይጠይቃል
የአርሶ አደሩ የመሬት ባለቤትነት መብቱ በሕግ ተረጋግጦ እና ህጋዊ ጥበቃ አግኝቶ ለላቀ ልማት የሚያውልበት ሥርዓት እዉን እንዲሆን የተቀናጀ ጥረት እንደሚጠይቅ…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአርሶ አደሩ የመሬት ባለቤትነት መብቱ በሕግ ተረጋግጦ እና ህጋዊ ጥበቃ አግኝቶ ለላቀ ልማት የሚያውልበት ሥርዓት እዉን እንዲሆን የተቀናጀ ጥረት ይጠይቃል