ተጨማሪ ይመልከቱ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2018 የሌማት ትሩፋት ንቅናቄና የእንስሳት ጤና ኤክስቴንሽን ማስጀመሪያ ፕሮግራም በፎቶ ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም አሶሳ፤
Category: ዜና
” ከቃል_ እስከ_ ባህል”
በክልሉ የመሻገር ማሣያ የሆኑ የሠላም እና የልማት ሥራዎችን አጠናክረን መቀጠል ይጠበቅብናል፦ አቶ አሻድሊ ሀሰን
(ጳጉሜ 01/2016 ዓ.ም) “በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመሻገር ማሣያ የሆኑ የሠላም እና የልማት ሥራዎችን አጠናክረን መቀጠል ይጠበቅብናል” ሲሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በክልሉ የመሻገር ማሣያ የሆኑ የሠላም እና የልማት ሥራዎችን አጠናክረን መቀጠል ይጠበቅብናል፦ አቶ አሻድሊ ሀሰንርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በአቡራሞ እና ዑራ ወረዳዎች ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገነባ እና የተለያዩ ቀበሌዎችን የሚያገናኝ የጠጠር መንገድ ፕሮጀክት መሰረተ ድንጋይ አስቀመጡ
(አሶሳ፣ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በክልሉ አቡራሞ እና ዑራ ወረዳዎች ከ400 ሚሊዮን ብር…
ተጨማሪ ይመልከቱ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በአቡራሞ እና ዑራ ወረዳዎች ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገነባ እና የተለያዩ ቀበሌዎችን የሚያገናኝ የጠጠር መንገድ ፕሮጀክት መሰረተ ድንጋይ አስቀመጡልማትበእኛ ሁኔታ የሚያሰፈልገን ልማት ነዉ።የሚያሰፈልገን እርሻ ነዉ።የሚያሰፈልገን ራስን መመገብና የተረፈዉን ሽጦ መጠቀም ነዉ።
በRLLP ፕሮጀክት ድጋፍ በኡራ ወረዳ አምባ 11 ቀበሌ ዘመናዊ ችግኝ ጣቢያ ልማት በከፊል
በቆላማ እና መስኖ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሃመድ የተመራው የፌደራል መንግስት የድጋፍ እና የሱፐርቪዥን ቡድን በአሶሳ ዞን አቡራሞ ወረዳ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች የመስክ ምልከታ አካሂደዋል።
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋት ተሞክሮዎችን የማስፋት ስራ ተጀምሯል፦ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰን
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሌማት ትሩፋት የተገኙና ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ተሞክሮዎችን በሁሉም ወረዳዎች የማስፋት ስራ መጀመሩን ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰን…
ተጨማሪ ይመልከቱ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋት ተሞክሮዎችን የማስፋት ስራ ተጀምሯል፦ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰንበክልሉ እየተሻሻለ የመጣው የመስኖ እርሻ አጠቃቀም ባህል አርሶ አደሩ የምግብ ዋስትናውን እንዲያረጋግጥ እያገዘ ነው❞
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አርሶ አደር የመስኖ አጠቃቀም ባህል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱ የምግብ ዋስትናቸውን እንዲያረጋግጡ እያገዘ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በክልሉ እየተሻሻለ የመጣው የመስኖ እርሻ አጠቃቀም ባህል አርሶ አደሩ የምግብ ዋስትናውን እንዲያረጋግጥ እያገዘ ነው❞በስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት (DRDIP-II) እና በአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ እሴት ማሻሻያ ፕሮጀክት (DRIVE) የተገዙ ተሽከርካሪዎች ለፌዴራል ተቋማት እና ለክልሎች ርክክብ ተደረገ፡፡
+3 All reactions: 34Damte Eteffa, Mitiku Zenebe and 32 others
ተጨማሪ ይመልከቱ በስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት (DRDIP-II) እና በአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ እሴት ማሻሻያ ፕሮጀክት (DRIVE) የተገዙ ተሽከርካሪዎች ለፌዴራል ተቋማት እና ለክልሎች ርክክብ ተደረገ፡፡