በክልሉ የመሻገር ማሣያ የሆኑ የሠላም እና የልማት ሥራዎችን አጠናክረን መቀጠል ይጠበቅብናል፦ አቶ አሻድሊ ሀሰን

(ጳጉሜ 01/2016 ዓ.ም) “በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመሻገር ማሣያ የሆኑ የሠላም እና የልማት ሥራዎችን አጠናክረን መቀጠል ይጠበቅብናል” ሲሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

ተጨማሪ ይመልከቱ በክልሉ የመሻገር ማሣያ የሆኑ የሠላም እና የልማት ሥራዎችን አጠናክረን መቀጠል ይጠበቅብናል፦ አቶ አሻድሊ ሀሰን

ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በአቡራሞ እና ዑራ ወረዳዎች ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገነባ እና የተለያዩ ቀበሌዎችን የሚያገናኝ የጠጠር መንገድ ፕሮጀክት መሰረተ ድንጋይ አስቀመጡ

(አሶሳ፣ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በክልሉ አቡራሞ እና ዑራ ወረዳዎች ከ400 ሚሊዮን ብር…

ተጨማሪ ይመልከቱ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በአቡራሞ እና ዑራ ወረዳዎች ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገነባ እና የተለያዩ ቀበሌዎችን የሚያገናኝ የጠጠር መንገድ ፕሮጀክት መሰረተ ድንጋይ አስቀመጡ

አርሶ-አደሩ ከተበጣጠሰ የመሥኖ አሠራር ወጥቶ በክላስተር እንዲያለማ እና ውጤታማ እንዲሆን እየተሠሩ ያሉ ሥራዎች ውጤታቸው አበረታች ነው

ተጨማሪ ይመልከቱ አርሶ-አደሩ ከተበጣጠሰ የመሥኖ አሠራር ወጥቶ በክላስተር እንዲያለማ እና ውጤታማ እንዲሆን እየተሠሩ ያሉ ሥራዎች ውጤታቸው አበረታች ነው

የ2016 ለ2017 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት

በመተከል ዞን በወምበራ ወረዳ የ2016 ለ2017 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ወቅቱን በጠበቀ መልኩ የማጓጓዝና ለአርሶ አደሩ የማሠራጨት ስራ በከፍተኛ ንቅናቄ…

ተጨማሪ ይመልከቱ የ2016 ለ2017 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት

የአካባቢዉን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ እና በምርምር የታገዘ የስነዴ ምርጥ ዘር ሊቀርብ ይገባል ሲሉ የክልሉ አርሶ አደሮች ገለፁ፡፡

የክልሉ ግብርና ቢሮ በበኩሉ አኩልቶ የተባለ የስንዴ ዘር በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች እያሰራጨ መሆኑን ገልጿል፡፡ የበጋ መስኖ ስንዴ ከቅርብ ግዜ ወዲህ…

ተጨማሪ ይመልከቱ የአካባቢዉን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ እና በምርምር የታገዘ የስነዴ ምርጥ ዘር ሊቀርብ ይገባል ሲሉ የክልሉ አርሶ አደሮች ገለፁ፡፡