በFHI360/Alive&thrive ፕሮጀክት ድጋፍ በfood system, food safety and post harvest managment ዙሪያ ለክልል የየሰክተር የሥረዓተ ምግብ ፎካሎችና ለወረዳ የሥረዓተ ምግብ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በFHI360/Alive&thrive ፕሮጀክት ድጋፍ በfood system, food safety and post harvest management ዙሪያ ለክልል የየሰክተር የሥረዓተ ምግብ ፎካሎችና ለወረዳ የሥረዓተ ምግብ ፎካሎች እንዲሁም የሚመለከታቸዉ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፤Category: Life
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋት ተሞክሮዎችን የማስፋት ስራ ተጀምሯል፦ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰን
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሌማት ትሩፋት የተገኙና ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ተሞክሮዎችን በሁሉም ወረዳዎች የማስፋት ስራ መጀመሩን ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰን…
ተጨማሪ ይመልከቱ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋት ተሞክሮዎችን የማስፋት ስራ ተጀምሯል፦ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰንበክልሉ እየተሻሻለ የመጣው የመስኖ እርሻ አጠቃቀም ባህል አርሶ አደሩ የምግብ ዋስትናውን እንዲያረጋግጥ እያገዘ ነው❞
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አርሶ አደር የመስኖ አጠቃቀም ባህል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱ የምግብ ዋስትናቸውን እንዲያረጋግጡ እያገዘ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ…
ተጨማሪ ይመልከቱ በክልሉ እየተሻሻለ የመጣው የመስኖ እርሻ አጠቃቀም ባህል አርሶ አደሩ የምግብ ዋስትናውን እንዲያረጋግጥ እያገዘ ነው❞በስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት (DRDIP-II) እና በአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ እሴት ማሻሻያ ፕሮጀክት (DRIVE) የተገዙ ተሽከርካሪዎች ለፌዴራል ተቋማት እና ለክልሎች ርክክብ ተደረገ፡፡
+3 All reactions: 34Damte Eteffa, Mitiku Zenebe and 32 others
ተጨማሪ ይመልከቱ በስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ የልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት (DRDIP-II) እና በአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ እሴት ማሻሻያ ፕሮጀክት (DRIVE) የተገዙ ተሽከርካሪዎች ለፌዴራል ተቋማት እና ለክልሎች ርክክብ ተደረገ፡፡የ2016 ለ2017 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት
በመተከል ዞን በወምበራ ወረዳ የ2016 ለ2017 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ወቅቱን በጠበቀ መልኩ የማጓጓዝና ለአርሶ አደሩ የማሠራጨት ስራ በከፍተኛ ንቅናቄ…
ተጨማሪ ይመልከቱ የ2016 ለ2017 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ስርጭትየአካባቢዉን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ እና በምርምር የታገዘ የስነዴ ምርጥ ዘር ሊቀርብ ይገባል ሲሉ የክልሉ አርሶ አደሮች ገለፁ፡፡
የክልሉ ግብርና ቢሮ በበኩሉ አኩልቶ የተባለ የስንዴ ዘር በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች እያሰራጨ መሆኑን ገልጿል፡፡ የበጋ መስኖ ስንዴ ከቅርብ ግዜ ወዲህ…
ተጨማሪ ይመልከቱ የአካባቢዉን ነባራዊ ሁኔታ ያገናዘበ እና በምርምር የታገዘ የስነዴ ምርጥ ዘር ሊቀርብ ይገባል ሲሉ የክልሉ አርሶ አደሮች ገለፁ፡፡.
እንኳን ወደ ቤ/ጉ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ በደህና መጡ!የግብርና ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ ባበክር ሀሊፋ
ተጨማሪ ይመልከቱ .