ልማትበእኛ ሁኔታ የሚያሰፈልገን ልማት ነዉ።የሚያሰፈልገን እርሻ ነዉ።የሚያሰፈልገን ራስን መመገብና የተረፈዉን ሽጦ መጠቀም ነዉ።

ተጨማሪ ይመልከቱ ልማትበእኛ ሁኔታ የሚያሰፈልገን ልማት ነዉ።የሚያሰፈልገን እርሻ ነዉ።የሚያሰፈልገን ራስን መመገብና የተረፈዉን ሽጦ መጠቀም ነዉ።

በቆላማ እና መስኖ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሃመድ የተመራው የፌደራል መንግስት የድጋፍ እና የሱፐርቪዥን ቡድን በአሶሳ ዞን አቡራሞ ወረዳ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች የመስክ ምልከታ አካሂደዋል።

ተጨማሪ ይመልከቱ በቆላማ እና መስኖ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሃመድ የተመራው የፌደራል መንግስት የድጋፍ እና የሱፐርቪዥን ቡድን በአሶሳ ዞን አቡራሞ ወረዳ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች የመስክ ምልከታ አካሂደዋል።

የ2016 ለ2017 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት

በመተከል ዞን በወምበራ ወረዳ የ2016 ለ2017 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ወቅቱን በጠበቀ መልኩ የማጓጓዝና ለአርሶ አደሩ የማሠራጨት ስራ በከፍተኛ ንቅናቄ…

ተጨማሪ ይመልከቱ የ2016 ለ2017 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት

በዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ ለሁሉም የብዝሃ ህይወት ልማትና ጥበቃ ባለሙያዎች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ፤

 በዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ ለሁሉም የብዝሃ ህይወት ልማትና ጥበቃ ባለሙያዎች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ፤ የተፈጥሮ ሀብት ዘርፍ ም/ቢሮ…

ተጨማሪ ይመልከቱ በዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ ለሁሉም የብዝሃ ህይወት ልማትና ጥበቃ ባለሙያዎች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሰጠ፤

የሌማት ትሩፋት ዋና ዓላማ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥና የአመጋገብ ሥርዓትን ማሻሻል ነው

በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በሌማት ትሩፋት መርሐግብር ከሰባት ቢሊዮን ሊትር በላይ ወተት እና ከአራት ቢሊዮን በላይ የእንቁላል ምርት መገኘቱን የግብርና…

ተጨማሪ ይመልከቱ የሌማት ትሩፋት ዋና ዓላማ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥና የአመጋገብ ሥርዓትን ማሻሻል ነው

የአርሶ አደሩ የመሬት ባለቤትነት መብቱ በሕግ ተረጋግጦ እና ህጋዊ ጥበቃ አግኝቶ ለላቀ ልማት የሚያውልበት ሥርዓት እዉን እንዲሆን የተቀናጀ ጥረት ይጠይቃል

የአርሶ አደሩ የመሬት ባለቤትነት መብቱ በሕግ ተረጋግጦ እና ህጋዊ ጥበቃ አግኝቶ ለላቀ ልማት የሚያውልበት ሥርዓት እዉን እንዲሆን የተቀናጀ ጥረት እንደሚጠይቅ…

ተጨማሪ ይመልከቱ የአርሶ አደሩ የመሬት ባለቤትነት መብቱ በሕግ ተረጋግጦ እና ህጋዊ ጥበቃ አግኝቶ ለላቀ ልማት የሚያውልበት ሥርዓት እዉን እንዲሆን የተቀናጀ ጥረት ይጠይቃል