በFHI360/Alive&thrive ፕሮጀክት ድጋፍ በfood system, food safety and post harvest managment ዙሪያ ለክልል የየሰክተር የሥረዓተ ምግብ ፎካሎችና ለወረዳ የሥረዓተ ምግብ ፎካሎች እንዲሁም የሚመለከታቸዉ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፤
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ግንቦት 2/2016 ዓ.ም አሶሳ፤
በFHI360/Alive&thrive ፕሮጀክት ድጋፍ በfood system, food safety and post harvest managment ዙሪያ ለክልል የየሰክተር የሥረዓተ ምግብ ፎካሎችና ለወረዳ የሥረዓተ ምግብ ፎካሎች እንዲሁም የሚመለከታቸዉ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፤
የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ሀሊፋ በfood system, food safety and post harvest managment ለቴክንክ ባለሙያዎች ለመጀመሪያ ጊዜ የመስተዋወቅ ሥራ የተጀመረ ሲሆን ቀጠይ ከከፍተኛ አመራሮች ጀምሮ የሚመለከተዉ አካላት ሁሉ የመስተዋወቅ ሥራ ተጠናክሮ እደሚቀጥልና የሥረዓተ ምግብ ጉዳይ ሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ተቀናጅቶ በመሥራት መቀንጨርና መቀጭን ለመቀነስ በትኩረት መስራት እንዳለበት ገልጸዋል፤
በመቀጠል የግብርና ሚንስቴር የሥረዓተ ምግብ መስተባበሪያ ጽ/ቤት አማካሪ የሆኑት ዶ/ር ሙልጌታ በfood system, food safety and post harvest managment ዙርያ የስልጠና ሰነድ በማቅረብ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በመስጣት ዉይይት ተደርጓል፡፡
በስልጠናው ላይ የክልል የየሰክተር የሥረዓተ ምግብ ፎካሎች፣የአሶሳ ዞን የወረዳዎች የየሰክተሩ የሥረዓተ ምግብ ፎካሎች፣የማኦና ኮሞ ልዩ ወረዳ የየሰክተሩ የሥረዓተ ምግብ ፎካሎች፣የአሶሳ ከተማ አስተዳደር የየሰክተሩ የሥረዓተ ምግብ ፎካሎችና የሚመለከታቸዉ ከፍተኛ ባለሙያዎች ተገኝቶ ሰፊ ዉይይት በማድረግ ስልጠናዉ ተጠናቅቋል ፡፡